0982117777

የአንድነት ፓርክ ጉብኝት

ተጨማሪ

መግለጫ

በምኒልክ ቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራውን የ "አንድነት ፓርክ " ለሁሉም ጎብኚ  ክፍት ተደርጓል። ፓርኩ 6 የጎብኝ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን የሃገር በቀል እጽዋትና እንስሳት መገኛ፣ የነገስታቱ እልፍኞች፣ ሙዚየምና ታሪክ ነጋሪ ክፍሎች ተዘጋጅተውለታል።

በዳግማዊ አጼ ምኒልክ እና በባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱ በ1878 ዓ. ም. የተመሰረተው ታላቁ የምኒልክ ቤተመንግስት 40 ሄክታር ከሚሰፋው ቅጽር ግቢው ውስጥ 13 ሄክታር ያህሉ ፓርክ ተሰርቶበት ባለፈው ሳምንት በይፋ ተመርቋል። "አንድነት" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይሄው ፓርክ  ለማንኛውም ጎብኚ ክፍት ተደርጓል። 

 የ"አንድነት ፓርክ" ስድስት የጎብኝ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን የሃገር በቀል እጽዋትና እንስሳት መገኛ፣ የነገስታቱ እልፍኞች፣ ሙዚየም እና ታሪክ ነጋሪ ክፍሎች ተዘጋጅተውለታል። "ግቢው ከእነ ግርማ ሞገሱ፤ በታላላቅ እድሜ ጠገብ አጸድ ተክብቦ፤ ምቹ እና አስደሳች ጊዜ ለማሳለፍ ተመራጭ ነው

ይህን ቦታ መጎብኝት ከፈለጉ ከሌሎች ተጨማሪ አስደሳች ፓኬጆች ጋር በአነስተኛ ዋጋ እናስተናግድዎታለን ከታች መረጃዎን ምልተው ይላኩልን               





መግለጫ

በምኒልክ ቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራውን የ "አንድነት ፓርክ " ለሁሉም ጎብኚ  ክፍት ተደርጓል። ፓርኩ…


TripAdvisor

Ratings and Reviews Powered by TripAdvisor